PHILIPS ሁለገብ መፍጫ Blenders, Juicers & Grinders for sale & price in Ethiopia

Price : 7,499.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Brand: PHILIPS
  • Condition : New

Description

PHILIPS ሁለገብ መፍጫ ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።   አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ።  በደስታ        የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ። የተሰራበት እቃ polycarbonate ስለሆነ በድንገት ቢወድቅ እንኳን አይሰበርም አይሰነጠቅም።      ዋጋ፦ 7,499ብር

Share this with your friends